መነሻ ሃረር
ሀረር
ተረቶቹ ከሀረር የተሰበሰቡት በጥቅምት ወር 1991ዓ.ም ነው፡፡ ታሪኮቹ የተሰባሰቡት የሀረር ትምህርትና ባህል ቢሮ ባልደረባ በሆኑት በነጀሃ አልከሪምና በሪያድ ጋዛል አስተባባሪነት ሲሆን እነዚሁ ሰዎች ተረቶቹን ከሀረሪ ቋንቋ ወደ አማርኛ የመተርጎሙን ስራም ሰርተዋል፡፡ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የተደረገውን ትርጉም ደግሞ የሰራው ሚካኤል ንጉሴ ነው፡፡ አብዱል ራህማን አብዱላሂ - የተረት ተራኪ ከሃረር
ይዘት፤
የድምጽ ቅጂዎች
|