የሥራው ክንውን

ወደ አሶሳ የሚደረገው ጉዞ አስቸጋሪ ቢሆንም የብሪቲሽ ካውንስሉ ሹፌር ተ/ሃይማኖት ይግለጡ ከፊቱ ፈገግታ አልጠፋም
- መጋቢት 1989 ዓ.ም.፤ አማራ (ባህር ዳር)፣ ትግራይ (መቀሌ)፣ ወደ ጋምቤላ የመጀመሪያ ጉዞ፣ አፋር (አይሳይታ)፣ ሲዳማና ወላይታ (አዋሳ)፡፡
- መስከረም 1990ዓ.ም.፤ ወደ ጋምቤላ ሁለተኛው ጉዞ፣ ኦሮሚያ (አዲስ አበባ፣ ጎባ እና ገብረ ጉራቻ)፡፡
- ጥቅምት 1991 ዓ.ም.፤ ሃረር እና ሶማሊ (ጅጅጋ)፡፡
- ህዳር 1992 ዓ.ም. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ (አሶሳ እና ቻግኒ)፣ አማራ (ባህር ዳር)፡፡
- ጥር 1993 ዓ.ም. ጉራጌ (ወልቂጤ)፣ ከፋ (ቦንጋ)፣ ኦሞ (ጂንካ፣በኔታ እና ቀይ አፈር)፡፡