ሲዳማ ዞን
የሲዳማ ተረቶች የተሰበሰቡት በየካቲት 1989 ዓ.ም. አዋሳ ላይ በተረደጉት ማሰባሰቦች ሲሆን ይህም የተሳካው በወቅቱ የክልሉ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ በነበሩት በአቶ አክሊሉ እገዛ ነበር፡፡ ተረቶቹ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎሙት በብሪቲሽ ካውንስሉ ማይክል አምባቸው ነበር፡፡ የሲዳማ ቤት አዋሳ አካባቢ ሁሉም ተረቶች የተተረኩት በአበበ ከበደ ነው፡፡ ከእነዚህ ተረቶች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ታሪኮች በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተተረኩ ቢሆንም በአቶ አበበ የተነገሩቱ በልዩ ሁኔታ የተተረኩ በመሆኑ የተራኪውን ድንቅ የተረት አነጋገር ጥበብ ያንጸባረቁ ነበሩ፡፡ ይዘት፡:
የድምጽ ቅጂዎች
|