የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሃያ አንድ ዞኖችና ወረዳዎች ያሉት ክልል ነው፡፡ ተረቶቹ በተሰበሰቡበት ጊዜ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ንዑስ ክልሎች የተከፋፈለ ሲሆን እነዚህም ጉራጌ፣ ከፋ፣ኦሞ፣ወላይታና ሲዳማ ናቸው፡፡ ተረቶቹም የተሰበሰቡት ከእነዚህ ንዑስ ክልሎች ነው፡፡