ከፋ ዞን
የከፋ ተረቶች የተሰበሰቡት በየካቲት 1993 ዓ.ም. ከፋ ውስጥ ከሚገኘው ከቦንጋ ሲሆን ይኸውም በክልሉ የትምህርት ቢሮ ባልደረባዎች በአቶ ያቆብ ወልደማሪያም ዲሜኖና በትርንጎ ስጋቱ ድጋፍ ነው፡፡ ተረቶቹን ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የመመለሱን ሥራ የሰራው መስፍን ሃብተማሪያም ነው፡፡ እማሆይ ዘውዲቱ ውድነህ በዚህ ትንሽ ስብስብ ውስጥ ከሚገኙት ተረቶች መካከል (እውቀት ያሸንፋል) የሚለው ተረት የከፋን ህዝብ በንጉሶች ሥር የመተዳደርንና አብሮ የመኖርን የረጅም ዓመታት ታሪክ የሚያወሳ ነው፡፡ በአንዳንዶቹ እንደ ሃዘን ያስረጃል እና የአባትየው ኑዛዜ የመሳሰሉት ተረቶች ውስጥ ጠንከር ያለ የፍልስፍና ይዘት ይንጸባረቅባቸዋል፡፡ ይዘት፡:
የድምጽ ቅጂዎች
|