በወርቁ ዓለሙ የተተረከ
አንድ ኬጃ ጎንዴ የተባለ ሰው ከአራት ሰዎች ጋር ይጣላል፡፡ እንግዳ ሆኖ ከሄደበት ቦታ የሰው ዶሮ ገደለ፤ የአንድ የሞተ ሰው አስከሬን ወደ ቀብር ቦታው ሲወሰድ አይቶ አሾፈ፤ በመጨረሻም ሁለት ሰዎችን ሰደበ፡፡ ከዚያም ተከሶ ወደ ንጉሱ ዘንድ ሲወሰድ በብልጠት ራሱን ስለተከላከለ በነፃ ተለቀቀ፡፡