ጉራጌ ዞን
እነዚህ ተረቶች የተሰበሰቡት በጥር 1993 ዓ.ም. በጉራጌ ባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም መምሪያ ባልደረባ በነበሩት በአቶ ንጋቱ ወልዴ እገዛ በወልቂጤና በአካባቢው ከሚገኙ ሥፍራዎች ነው፡፡ በጉራጌ ስብስቦች ስር ያሉት ተረቶች እንደ ሌሎቹ ክልሎች ሁሉ አታላዮችን፣ በእህትና ወንድሞች መካከል ያለ አለመግባባትን፣ እንቆቅልሽ መፍታትንና እንዲሁም እንደ “አንድ ሺህና አንድ ሌሊት” የመሰሉ እስኪጥለው ድረስ ለአንድ ሰው ሃብትን ስለሚያመጣለት የአስማት ቀለበት የሚተርኩ ታሪኮች ናቸው፡፡ በዚህ ረገድ ድሃው ሰውና እድሉ የተሰኘው የ“ብልህነት” ታሪክ ተጠቃሽ ነው፡፡ ይዘት፡:
የድምጽ ቅጂዎች
|