ተራኪው የማይታወቅ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ውሻ ከጎረቤት ስጋ ሰርቆ ሲሄድ በመንገዱ ላይ አንድ ወንዝ አገኘ፡፡ ከወንዙ አፋፍ ላይ ቆሞ ቁልቁል ወደ ውሃው ሲመለከት የራሱን ምስል ውሃው ውስጥ አየ፡፡ በዚህ ጊዜ ውሃው ውስጥ ያየው ውሻ መስሎት ሊነክሰው ዘሎ ውሃው ውስጥ ገብቶ ሞተ፡፡