በአብዱልሃኪም አብዱላሂ ጅብሪል የተተረከ
ውሻ የተፈጠረው ከሰው ልጅ እትብት ነው፡፡ ሴት ወንድን የምትወደው ከጎኑ አጥንት ስለተፈጠረች ነው፡፡ ሰው መሬትን የሚወደው ከአፈር ስለተፈጠረ ነው፡፡ ስለዚህ ነው ሰዎች ሁልጊዜ በመሬት የሚጣሉት፡፡