አፄ ዩሀንስና ንጉስ ተክለሃይማኖት
በወርቁ መርሻ የተተረከ
የጎጃምጎጃም የቀድሞ የሰሜን ምእራብ ኢትዮጵያ ግዛት ነው፡፡ንጉስ የነበሩት ንጉስ ተክለሃይማኖት አፄ ዩሃንስን አልታዘዝ ብለዋቸው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ዮሃንስ ጎጃምን ከወረሩ በኋላ በሶስተኛው ቀን እርቅ ወረደ፡፡ ንጉሰ ነገስታት ዮሃንስም ወደ መተማየጋላባት ጦርነት በመባል የሚታወቀውና በሱዳኖቹ መሃዲስቶችና በኢትዮጵያውያኑ መሃከል የተካሄደው የመተማው ጦርነት በ1881 የተካሄደ ነው፡፡ በዚህም ጦርነት ወቅት አፄ ዮሃንስ 4ኛ ተገደሉ፡፡ ሄደው በመሃዲስቶች ተገደሉ፡፡ ንጉስ ተክለሃይማኖትም በደብረ ማርቆስ የሃዘን ስርአት በጠሩ ጊዜ አንድ የጎጃም ወንድና አንዲት ሴት የሚከተለውን የሃዘን እንጉርጉሮአፄ ዮሃንስ 4ኛ ቀንዓዊ ክርስትያን ስለነበሩ ግጥሙ የበለጠ የሚነካ መልእክት እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ፃፉ፡፡
አብሮን አልበላም፣ አብሮንም አልጠጣም፣ንብረታችንንም አልተካፈለም፡፡
ሆኖም ግን
መሃዲስቱ መሀመድ አብዱላ ደማችንን ተበቀለልን
በእርሱ እምነቱን ያሳደረው አላህ ልጆቹን ይባርክለት፡፡
ይህንን በሰሙ ጊዜ ንጉስ ተክለሃይማኖት ተበሳጭተው ሴትየዋን አሰሯት:: ወዲያውኑ አንዲት ሴት ተነስታ
መንገዱም በጣም ተዘጋጅቶ ጥርጊያውም ተጠርጎ
አፄው እንደተጓዙበት ንጉሱም ይከተሉበት፡፡
በዚህም ሀዘንተኞቹ ሁሉ ስቀው ሄዱ ይባላል፡፡
< ወደኋላ | ወደሚቀጥለው > |
---|