በወርቁ መርሻ የተተረከ
ቀኝ አዝማች ሰውነቴ የጎጃም አገረ ገዢ ወደነበሩት ደጅ አዝማች ፀሀዩ ዘንድ ለአቤቱታ ይሄዳሉ፡፡ ታዲያ ዝናብ ይዘንብ ስለነበር ደጅአዝማች ፀሃዩ “ቀኝ አዝማች! ከዝናብ ውስጥ ይግቡ::” ቢሏቸው ቀኝ አዝማች ሰውነቴም “እኔን እየጎዳኝ ያለው ፀሃዩ ነው፡፡” ብለው መለሱላቸው ይባላል፡፡