Ethiopian Folktales

Tigrayትግራይ

30 storiesተረቶች ↓

Stories were collected in Mekelle, the regional capital, in March 1997 with the assistance of Mesele Zeleke of the Regional Education Bureau, under the direction of Atakilti Hagag. Uniquely in this region, no stories for the project were narrated directly to Elizabeth Laird by storytellers. Mesele Zeleke had set up a story collecting project which was carried out by Tsehaynesh Gebre Yohannes. School children had been asked to write down stories told them by their elders, and had sent them in to the Regional Educational Bureau. Mesele Zeleke kindly translated a selection of stories from this collection into English for the readers project. The names of the children who had written the stories down were not recorded at the time of Elizabeth Laird's visit, and consequently cannot be given here.

The resulting stories represent the written work (in Tigrinya) of schoolchildren, some of whom wrote better and more fully than others. Some stories therefore read like précis. The narrative voice of a storyteller, engaging his/her audience by using little rhymes and flourishes, is necessarily lost in this section.

ተረቶቹ የተሰበሰቡት በክልሉ ርዕሰ ከተማ በመቀሌ በመጋቢት 1989 ዓ.ም. በአቶ ኣታክልቲ ሃጋግ አመራር ሥር በነበረው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ባልደረባ በአቶ መለሰ ዘለቀ እገዛ ነበር፡፡ ከሌሎቹ ክልሎች በተለየ መልኩ በዚህ ክልል ለፕሮጀክቱ ሲባል ምንም አይነት ተረት ለኤልሳቤት ላያርድ በቀጥታ አልተተረከም፡፡ ከዚህ በፊት መሰለ ዘለቀ በጸሃይነሽ ገብረዮሃንስ የተከናወነ አንድ የተረት ማሰባሰብ ፕሮጀክት ነድፎ ነበር፡፡ ተማሪዎች በታላላቆቻቸው የተነገሩአቸውን ተረቶች ጽፈው ለትምህርት ቢሮው እንዲልኩ ከተደረገው የተረቶች ስብስብ ውስጥ ወይዘሮ ጸሃይነሽና አቶ መሰለ የተወሰኑትን ወደ አማርኛ በመመለስ ለንብቡ ፕሮጀክት እንዲሆን በማድረግ መልካም ትብብራቸውን ለግሰዋል፡፡ በኤልሳቤት ላያርድ ጉብኝት ወቅት ተረቶቹን የጻፉት ልጆች ስም ስላልተመዘገበ እዚህም ማስፈር አልተቻለም፡፡

በዚህ መልኩ የተገኙት ተረቶች (በትግራይ) በተማሪዎች የተጻፉ ሲሆኑ የተወሰኑት ተማሪዎች ከሌሎቹ በተሻለና ምሉዕ በሆነ መልኩ ስለጻፉ አንዳንዶቹ ተረቶች የማጠቃለያነት ባህሪይ አላቸው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ የመደበኛ ተረት ተናጋሪ ሰው ድምጸትና አድማጩን የሚያማልልበት ቅላጼና የአነጋገር ውበት ሊገኝ አልቻለም፡፡

Tigrayan farmer ploughing
Tigrayan farmer ploughingየትግራይ ገበሬ በእርሻ ሥራ ላይ
  1. Death is not Enough for Himሞት አነሰው
  2. It is Foundተገኘ
  3. Mother Fox and the Hyenaእናት ቀበሮና አያ ጅቦ
  4. Pepper and Saltበርበሬና ጨው
  5. Sidrom and his Sistersሲድሮምና እህቶቹ
  6. Skinning A Fleaየቁንጫ ቆዳ መግፈፍ
  7. The Baboon, the Hyena and the Jackalዝንጀሮ፣ ጅብና ተኩላ
  8. The Bus Journeyየአውቶብሱ ጉዞ
  9. The Clever Mother and her Clever Daughterብልኋ እናትና ብልህ ሴት ልጇ
  10. The Clever Womanጎበዟ ሴት
  11. The Donkey who Brayedያናፋው አህያ
  12. The Foolish Thief Dogሞኙ ሌባ ውሻ
  13. The Forty Dogsአርባዎቹ ውሾች
  14. The Fox and the Crowቀበሮና ቁራ
  15. The Fox and the Henቀበሮና ዶሮ
  16. The Fox, the Crane and the Vultureቀበሮ፣ አባ ኮዳና፣ ጥንብ አንሳ
  17. The Hyena, the Fox and the Monkeyጅብ፣ ቀበሮና ጦጣ
  18. The Hyena, the Fox and the Monkey 2ጅብ፣ ቀበሮና ጦጣ 2
  19. The Little Bird and the Elephantትንሿ ወፍና ዝሆኑ
  20. The Man and the Snakeሰውና እባብ
  21. The Man with Seven Hornsሰባት ቀንዶች ያሉት ሰው
  22. The Monkeys and the Baboonጦጣዎቹና ዝንጀሮዎቹ
  23. The Monks’ Blessingየመነኩሴው ምርቃት
  24. The Priest’s Wife and her Loverየቄሱ ሚስትና ውሽማዋ
  25. The Sheep and the Goatበግና ፍየል
  26. The Three Misfitsሦስቱ አልተግባብቶዎች
  27. The Woman and the Hyenaአንዲት ሴትና አያ ጅቦ
  28. The Woman’s Naughty Puppyየአንዲት ሴት አስቸጋሪ ቡችላ
  29. Wild Fruitየዱር ፍሬ
  30. Zeyta Hasebe and the Kingዘይተሃሰበና ንጉሡ