Oromiaኦሮሚያ
Stories were collected from Addis Ababa, Asasa, and Gebre Guracha in Shoa in September 1997. The collection was facilitated by Merga Debelo of the Oromia Education Bureau and the stories were translated from Oromiffaa by Merga Debelo and Beker Hadji. Michael Ambatchew of the British Council translated them from Amharic into English.
There are universal themes in this rich collection of stories, such as the wicked stepmother, the difficult mother-in-law, the wisdom of the aged father and so on. Some stories (eg The Jackal and the Rabbit) are versions of universal tales of great antiquity. It is striking how many centre round the resolution of conflict and the administering of justice through the gentle wisdom of elders in ways that reflect traditional Oromo practices.
በዚህ ክልል ውስጥ የተገኙት ታሪኮች ከአዲስ አበባ፣ ጎባ ውስጥ ከሚገኝ አሳሳ ከተባለ አካባቢ እና ሸዋ ውስጥ ከሚገኝ ገብረ ጉራቻ ከሚባሉ ቦታዎች በመስከረም ወር 1990 ዓ.ም. የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ ታሪኮቹን የማሰባሰቡን ስራ ያስተባበረው የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ባልደረባ አቶ መርጋ ደበሎ ሲሆን ተረቶቹ ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ የተመለሱት በመርጋ ደበሎ እና በበኬር ሃጂ ነው፡፡ ተረቶቹን ወደ እንግሊዝኛ የመመለሱን ስራ የሰራው የብሪትሽ ካውንስሉ ማይክል ዳንኤል አንባቸው ነው፡፡
በዚህ የበርካታ ተረቶች ስብስብ ውስጥ እንደ የተረገመች እንጀራ እናት፣ አስቸጋሪዋ አማት፣ የአዛውንቱ አባት እውቀት እና የመሳሰሉት አለማቀፋዊ ይዘት ያላቸው አበይት ጉዳዮች ተካተዋል፡፡ አንዳንዶቹ ታሪኮች (ለምሳሌ ተኩላውና ጥንቸሏ) ከጥንት አለማቀፋዊ የታሪክ ውርስ የተገኙ ትረካዎች ናቸው፡፡ ባህላዊ የኦሮሞ ስርአትን በሚያንፀባርቅ መልኩ ብዙዎቹ ታሪኮች የአዛውንቶችን እውቀት መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙትን የፍትህ አሰጣጥ ስርአቶች ባስደናቂ ሁኔታ ይተርካሉ፡፡

Listen — told in the original voice (Afaan Oromo)
Part of Voices of Ethiopia. Language attributions are being confirmed with the collectors.
- Abba Bollo and the Necklaceአባ ቦሎና የአንገት ጌጡNarrated by Bonsamo Miesso
- Fire, Water, Truth and Liesእሳት፣ ውሃ፣ እውነትና ሐሰትNarrated by Merga Debelo
- Man and the Animalsሰውና እንስሳቱNarrated by Mariam Mohammed
- Parricide is Self-Defeatingአባትን መግደል ራስን መበደልNarrated by Utura Boru
- Tell the Truth and Dieእውነትን ተናግሮ መሞትNarrated by Dulech Liben
- The Baboon Chiefየዝንጀሮ አለቃNarrated by Bonsamo Miesso
- The Brother and the Sisterእህትና ወንድምNarrated by Tesfaye Chibsa
The Cats and the Miceድመቶችና አይጦችNarrated by Merga Debelo- The Dogfightየውሻ ፀብNarrated by Mohammed Kuyu
- The Father's Adviceየአባትየው ምክርNarrated by Mohammed Kuyu
- The Father's Adviceየአባትየው ምክርNarrated by Moti Wayeesa
- The Father’s Inheritanceየአባትየው ውርስNarrated by Lemu Wachile
- The Hyena and the Donkeyጅብና አህያNarrated by Hussein Tusi
The Jackal and the Rabbitተኩላና ጥንቸልNarrated by Mohammed Kuyu- The Man who Grew Feathersላባ ያበቀለው ሰውNarrated by Worku Debele
The Mother-in-lawአማትየውNarrated by Abiyot Legesse- The Mouse and the Frogአይጥና እንቁራሪትNarrated by Bonsamo Miesso
- The Poor Man and the Rich Manድሀው ሰውና ሀብታሙ ሰውNarrated by Zeritu Kebede
The Rat King’s Sonየንጉሡ አይጥ ልጅNarrated by Merga Debelo- The Roosterአውራ ዶሮውNarrated by Worku Debele
- The Smart Brotherብልሁ ወንድምNarrated by Merga Debelo
- The Soothsayer and the Foxተንባዩና ቀበሮውNarrated by Zeritu Kebede
The Squirrel and the Leopardፍልፈልና ነብርNarrated by Abdulkadir Guracha- The TravellerተጓዡNarrated by Doyo Huka
- The Twin Brothersመንትዮቹ ወንድማማቾችNarrated by Moti Wayeesa
The Wicked Stepmotherየተረገመች እንጀራ እናትNarrated by Merga Debelo- Two Jealous Wivesሁለት ቀናተኛ ሚስቶችNarrated by Konjit Tefera