Wolayita Zoneወላይታ ዞን
Stories from Wolayita were collected during sessions in Awassa in February 1997 with the support of the Regional Educational Bureau in Awassa under the auspices of Ato Aklilu. They were translated from Amharic into English by Michael Ambatchew of the British Council.
All the stories were narrated by Yisihak Aldade, an exceptionally gifted storyteller. He recited the poems embedded in the stories, and made use of sound effects. His telling of animal fables brought out their intrinsic humour (eg The Sky is Falling), and the more philosophical stories (eg Everything Passes) are particularly well-rounded.
ከወላይታ የተሰበሰቡት ተረቶች በየካቲት 1989 ዓ.ም. አዋሳ ላይ በተረደጉት ማሰባሰቦች ሲሆን ይህም የተሳካው በወቅቱ የክልሉ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ በነበሩት በአቶ አክሊሉ እገዛ ነበር፡፡ ተረቶቹ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎሙት በብሪቲሽ ካውንስሉ ማይክል አምባቸው ነበር፡፡
ሁሉም ተረቶች የተተረኩት ልዩ የመተረክ ተሰጥኦ ባለው በይስሃቅ አልዳዴ ነበር፡፡ ተረቶቹ ውስጥ ያሉትን ግጥሞች ከማነብነቡም በላይ የተለያዩ ድምጸቶችንም ይፈጥር ነበር፡፡ የእንስሳትን ተረቶች በሚናገርበት ጊዜ የተረቶቹን የማሳቅ ባህሪይ (ለምሳሌ፡- ሰማዩ እየወደቀ ነው) ማንጸባረቅ የቻለ ሲሆን ፍልስፍናዊ ይዘት ያላቸውን (ለምሳሌ፡- ሁሉም ነገር ያልፋል) በጥሩ መልክ አጠቃሎአቸዋል፡፡
Listen — told in the original voice (Sidama / Wolaytta)
Part of Voices of Ethiopia. Language attributions are being confirmed with the collectors.
- Don’t be Greedyስስታም አትሁንNarrated by Yisihak Aldade
- Everything Passesሁሉም ነገር ያልፋልNarrated by Yisahak Aldade
- God's Judgmentየአምላክ ፍርድNarrated by Yisahak Aldade
- God's Justiceየአምላክ ፍትህNarrated by Yisahak Aldade
- How the Tortoise got her Shellዔሊ ሽፋኗን እንዴት እንዳገኘችNarrated by Yisihak Aldade
- The Flood and the Lakeጎርፉና ሐይቁNarrated by Yisahak Aldade
- The King and the Musiciansንጉሡና ሙዚቀኞቹNarrated by Yisahak Aldade
- The LocustፌንጣውNarrated by Yisahak Aldade
- The Mouse Deer who was Cold at Noonበቀትር የሚበርዳት አይጠ መጎጥNarrated by Yisihak Aldade
- The Sky is Fallingሰማዩ እየወደቀ ነውNarrated by Yisahak Aldade
- The Travellers who Ate the Donkeyአህያ የበሉ መንገደኞችNarrated by Yisahak Aldade