How the Dog Became Man’s Friend (2)ውሻ እንዴት የሰው ጓደኛ እንደሆነ (2)
Somaliaሶማሌ
Text size Share
Narrated by Abdul Hakim Abdulahi Jibril
The dog is made of the human’s umbilical cord. The woman likes the man because she’s made of his rib. The man likes land because he’s made of dust, and that’s why men always fight over land.
ውሻ እንዴት የሰው ጓደኛ እንደሆነ (2)
በአብዱልሃኪም አብዱላሂ ጅብሪል የተተረከ
ውሻ የተፈጠረው ከሰው ልጅ እትብት ነው፡፡ ሴት ወንድን የምትወደው ከጎኑ አጥንት ስለተፈጠረች ነው፡፡ ሰው መሬትን የሚወደው ከአፈር ስለተፈጠረ ነው፡፡ ስለዚህ ነው ሰዎች ሁልጊዜ በመሬት የሚጣሉት፡፡
In the original voice — hear tales from Somaliaሶማሌ, told in Somali. Listen ›